Apr

18

18.4. - 20.4.

ኃይልን ማደስ 2025

ኃይልን ማደስ 2025 Saalbau Griesheim, Schwarzerlenweg 57, 65933 Frankfurt am Main Tickets

Credits: mesfin Sheleme

Start:
End:
Saalbau Griesheim, Frankfurt am Main (DE)

We are excited to announce the Annual Conference of the Ethiopian Evangelical Christians Fellowship in Germany, taking place from April 18-20, 2025. This event is a gathering of churches from across Germany to worship, celebrate, and fellowship together. This year’s conference will feature dynamic teachers and inspiring speakers, providing a time of spiritual growth and renewal for all attendees. We look forward to uniting in faith and worship at this powerful event. Join us as we celebrate the work of God in our lives and our communities!

ከApril 18-20, 2025 የሚካሄደውን በጀርመን የኢትዮጵያውያን ወንጌላውያን ክርስቲያኖች ህብረት አመታዊ ኮንፈረንስን ስናበስርላችሁ በደስታ ነው። ይህ ኮንፈረንስ ከመላው ጀርመን የተሰባሰቡ አብያተ ክርስቲያናት አብረው የሚያመልኩበት፣ ጌታን የሚያከብሩበትና የሚገናኙበት ሲሆን የዚህ አመት ኮንፈረንስ ኃይልን ስለማደስና መንፈሳዊ እድገት የምንማርበት፥ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የምንነቃቃበት ነው። በዚህ ኮንፈረንስ በእምነት እና በአምልኮ ህብረት እንደምናደርግ በመተማመን በህይወታችን እና በማህበረሰባችን ውስጥ የእግዚአብሔርን ስራ አብረውን ለመስራት የምንችልበትን ይህንን አጋጣሚ እንዳይተላለፉ ምጥተው የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል።

Event organiser

Bethel international Church

Presale

ትኬት በቤተክርስቲያን በኩል ይላካል፤ ወይንም በቀጥታ ይላክሎታል

Go to presale

Total: XX.XX

Info

Location:

Saalbau Griesheim, Schwarzerlenweg 57, Frankfurt am Main, DE